ቶቶት እስቱዲዮ

ETB 25,000 / month

Type: Condominium | Location: ቦሌ, Addis Ababa

ቶቶት እስቱዲዮ

መሬት ላይ ያለ ፣ በረንዳው ተዘግቶ የተሰራ ፣ ኪችን የተከፈለ ያለው ፣ ካቢኔት አልተገጠመም ፣ ፎቶው ላይ ቀለም አልተቀባም ግን ተቀብቶ የሚረከቡት ፣ ማሞቂያ ይገጠምለታል ፣ ኢንተርኔት መስመር የተዘረጋለት ፣ ጊቢው በካሜራ የሚጠበቅ ፣ ገርጂ ቶቶት አካባቢ ፣ የ 3 ወር ከከፈሉ 25000 ብር ፣ የ 6 ወር ከከፈሉ 23000 ብር በወር የሚከራዩት ፣ ውል የ 2 አመት::

View Verified Listing on KIRAYBET ኪራይቤት