ETB 80,000 / month
Type: Ground plus | Location: አቃቂ ቃሊቲ, Addis Ababa
ሰፊ፣ ዘመናዊ እና አስተማማኝ ጥበቃ ያለው ቤት ለሚፈልጉ ታላቅ አማራጭ! በአቃቂ መጋላ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አቅራቢያ የሚገኝ ውብ G+2 መኖሪያ ቤት። የክፍሎች ብዛት፡ 3 ወለሎች ያሉት ሲሆን 7 መኝታ ቤቶች እና 6 መታጠቢያ ቤቶችን ይዟል። ተጨማሪ ጥቅሞች፡ በከፊል የቤት እቃዎች የተሟላለት ሲሆን ዘመናዊ የልብስ ቁምሳጥኖች እና የወጥ ቤት ካቢኔቶች አሉት። በረንዳና ቴራስ፡ በከፊል የተሸፈነ ሰፊ ቴራስ አለው። አስተማማኝ ጥበቃ፡ በአላርም የታጠረ (Alarm Fencing) እና በካሜራ (CCTV) የተጠበቀ ነው። Looking for a spacious, secure, and modern home? This beautiful G+3 residence near Megala High School in Akaki offers the perfect blend of comfort and safety. Space & Layout: 3 floors featuring 7 Bedrooms and 6 Bathrooms. Amenities: Semi-furnished with high-quality built-in closets and modern kitchen cabinets. Outdoor Living: Includes a roofed terrace , perfect for relaxation or entertaining. Top-Tier Security: Fully equipped with alarm fencing and a comprehensive CCTV camera system.