ETB 160,000 / month
Type: Ground plus | Location: ለሚ ኩራ, Addis Ababa
🏡 G+2 ቤት ለኪራይ – ሰሚት ኖህ ጌት ኮምፓውንድ ዘመናዊና ሰፊ G+2 ቤት በከፍተኛ ደህንነት ያለው ፕሪሚየም ኮምፓውንድ ውስጥ ለኪራይ ቀርቧል። የቤቱ ዝርዝሮች: ✔️ 6 መኝታ ቤቶች ✔️ 5 መታጠቢያ ቤቶች ✔️ ዘመናዊ የኩሽና ካቢኔት ✔️ ቴራስ ☑️ 10,000 ሊትር የውሃ ታንከር ☑️ የደህንነት ካሜራዎች ✔️ 3 ተጨማሪ ክፍሎች (ውጭ) ✔️ 4 የመኪና ማቆሚያ የኮምፓውንዱ አገልግሎቶች: 🔒 24/7 የደህንነት ካሜራ 💧 የመሬት በታች የውሃ ስርዓት 👨👩👧 ለልጆች ሰፊ የመጫወቻ አካባቢ 🏋️ ጂም ♨️ ስቴም እና ሳውና 📍 አካባቢ: ሰሚት ኖህ ጌት ኮምፓውንድ