ETB 100,000 / month
Type: Guest House & Furnished | Location: ለሚ ኩራ, Addis Ababa
ሶስት ፎቅ ነው እያንዳንዱ ፎቅ በ100,000 ብር የሚከራይ ሲሆን በውስጡም (The building is G+3 and each floor is available for rent with a price of 100,000 Birr) ፣ [ ሶፋ ሴት (Sofa set)፣ ኮፊ ቴብል (Coffee table)፣ ቴሌቪዥን (TV)፣ መጋረጃ (Curtains)፣ ፍሪጅ (Refrigerator)፣ ጋዝ ማቀነባበሪያ (Stove)፣ ካቢኔት (Cabinets)፣ የምግብ ዕቃዎች (Cooking utensils)፣ ሻወር (Shower)፣ መፀዳጃ ቤት (Bathroom)፣ መታጠቢያ (Sink)፣ ሞቃት ውሃ ማቀነባበሪያ (Water heater)፣ አንዳንድ ያልተገለፁ ተጨማሪ እቃዎች አሉት (Extra unmentioned house items are also available)], የሚገኝበት ቦታ ጐሮ ካምብሪጅ ት/ቤት (located near goro Cambridge School)