ETB 150,000 / month
Type: Apartment | Location: ቦሌ, Addis Ababa
# ባለ 3 መኝታ እያንዳንዱ መኝታ የራሱ መታጠቢያ ቤት አላቸው # እራሱን የቻለ ኪችን አለው # ሳሎን እና ዳይኒንግ ሩም # ላውንደሪ ክፍል አለው # 4 ተኛ ላይ ነው # ቴራስ አለው ፣ ፔንትሀውስ # በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ አለው # ጄነሬተር እና ሊፍት አለው # ውሃ ምንም ችግር የለም # ቦታ = ለመኖሪያ አመቺ በሆነ ቦታ (ኢምፔሪያል) ከቦሌ ኤርፖርት 2 ኪሜ. # ዋጋ = 150,000 ብር (1000 USD)