ፈርኒሽድ ኮንዶሚንየም

ETB 80,000 / month

Type: Guest House & Furnished | Location: ቦሌ, Addis Ababa

ፈርኒሽድ ኮንዶሚንየም

ባለ 3 መኝታ, 00 ሰው ያልገባበት ፈርኒሽድ ቤት, 40/60 ሆኖ በአፖርትማ ኴሊቲ የተሰራ, ውሀ 24 ሰአት ያለው, 110 ካሬ, ቦሌ ቡልቡላ አየር መንገድ ካርጐ ጀርባ, ከዋናው መንገድ 5 ብሎክ ርቀት ላይ, መድሐኔአለም ቤ/ክ አካባቢ,

View Verified Listing on KIRAYBET ኪራይቤት