ETB 95,000 / month
Type: Ground plus | Location: Tafo, Addis Ababa
ባለ ሁለት መኝታ ሻወር ሽንት ቤት ያለው ሁለት ቤት። ባለ ሶስት መኝታ ሻወር ሽንት ቤት ኪችን ያለው አንድ ቤት። 4×5 አራት ክላስ። 2×2 ሶስት ክላስ። ሶስት በአምስት ሳሎን ከነ ኪችኑ የያዘነ አንድ ሰርቪስ ከሻወር ሽንት ቤት ጋር።
View Verified Listing on KIRAYBET ኪራይቤት