ቆንጆ ባለ 3 መኝታ ኮንዶ

ETB 30,000 / month

Type: Condominium | Location: ለሚ ኩራ, Addis Ababa

ቆንጆ ባለ 3 መኝታ ኮንዶ

40/60 በሻሌ ንቡ ሚካኤል አለፍ እንደተባለ : ውሃ ታንከር ሳይደርስ - 3 መኝታ + የሰራተኛ ክፍል - 2 መታጠቢያ ቤት - ሁሉም መኝታ ቤቶች ቁም ሳጥን አላቸው - የሰራተኛ ክፍል - ለፀሉት ቤት የሚሆን ፓርቲሽን - ቦይለር (ማሞቂያ ) ያለዉ - ሰፊ የሳሎን በረንዳ - የግል የመብራትና የውሃ ቆጣሪ ያለዉ - እስካሁን ውሃ አይጠፋም - የጠዋትም የማታም ፀሐይ የሚያገኝ ቤት ነው - በፍሎር 4 ሰዉ ብቻ እና የጋራ የውስጥ በረንዳ (ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚያገለግል ) በብረት ግሪል በር የተሰራለት - ቅድስ ገብረኤል ቤተክስቲያን አጠገብ - 5 ተኛ ወለል ላይ ያለ - ኪራይ 30,000.00

View Verified Listing on KIRAYBET ኪራይቤት